A2ZAPK

Geez Amharic Bible Lite መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ ሙከራ2.0

Geez Amharic Bible Lite መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ ሙከራ v2.0

Downloads: 1609


Free

Geez Amharic Bible Lite መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ ሙከራ / Specifications

Geez Amharic Bible Lite መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ ሙከራ / Screenshots

Geez Amharic Bible Lite መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ ሙከራ 2.0
Loading... Geez Amharic Bible Lite መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ ሙከራ 2.0
Loading... Geez Amharic Bible Lite መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ ሙከራ 2.0
Loading... Geez Amharic Bible Lite መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ ሙከራ 2.0
Loading... Geez Amharic Bible Lite መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ ሙከራ 2.0
Loading... Geez Amharic Bible Lite መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ ሙከራ 2.0
Loading... Geez Amharic Bible Lite መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ ሙከራ 2.0
Loading... Geez Amharic Bible Lite መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ ሙከራ 2.0

Geez Amharic Bible Lite መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ ሙከራ / Description

በይዘቱ ተሟልቶ በሦስት ቋንቋዎች (በግእዝ፣ በአማርኛና በእንግሊዝኛ) የተዘጋጀ የመጀመሪያው ምሉዕ መጽሐፍ ቅዱስ ነው። ይህ መጽሐፍ ቅዱስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ሥርዓትና ደንብ ጠብቆ የተዘጋጀ ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ ነው። መጽሐፍ ቅዱሱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት እንዲሁም የቀኖና መጻሕፍት ብላ በ1962 ዓ.ም ያሳተመችውን መጽሐፍ ቃል በቃል ለቅሞ መዝግቧል።

መጽሐፉ ለሃይማኖት አባቶች ለሰባክያነ ወንጌልና ለመምህራን ለመንፈሳዊ ተልዕኮ በሚሰማሩበት ወቅት መጽሐፍ ቅዱስ በእጃቸው መያዝ ሳይኖርባቸው በቀላሉ ቃለ እግዚአብሔርን ለማስተማር ጉልህ አስተዋጽኦ ይኖረዋል:: ምዕመናንም የግዕዙንና የአማርኛውን ትርጉም ምሥጢሩ ሳይዛባ በስልካቸው እንዲጠቀሙ ይረዳል::

የመጽሐፉ ልዩ ባሕርያት
• ሰማንያ አንድ (81) መጻሕፍትን ያካተተ ነው።
• ሙሉ ብሉይና ሐዲስ ኪዳን በኢትዮጵያ ጥንታዊ ቋንቋ በግዕዝ፣ በአማርኛና በእንግሊዘኛ የተዘጋጀ ነው።
• የአማርኛው ትርጉም በጥንታዊው የአባቶቻችን አጻጻፍና አገላለጽ ሃይማኖታዊ ለዛውን ሳይለቅ የተጻፈ ነው።
• የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የምትጠቀምባቸውን የብሉይና የአዲስ ኪዳን የቀኖና መጻሕፍትን ያካተተ ነው።
• ፊደሉና አጻጻፉ በግእዝና በአማርኛ መዛግብተ ቃላት መሠረት ታርሞ የተዘጋጀ ነው።
• የፊደሎችን መጠን በቀላሉ ማስተካከያ መንገድ አለው።
• በቀንና በጨልማ ለማንበብ የራሱ ማስተካከያ ተካቶበታል።
• ማስታወሻ መያዣ፣ ማቅለሚያ፣ ዕልባት ማድረጊያ ተካቶበታል።
• ማጣቀሻዎች በየቁጥሩ የተካተቱ ሲሆን በቀላሉ አንድ ጊዜ ብቻ ጠቅ በማድረግ ገጹን ሳይለቁ ማንበብ ያስችላል።
• በጣም ፈጣንና የፍለጋ ውጤቶችን በማቅለምና በቁጥር የሚያሳይ መፈለጊያ ተካቶበታል።
• የአማርኛ፣ የግእዝና የእንግሊዝኛ ዕትሞችን ጎን ለጎን፣ መስመር በመስመር ፣ ከላይና ከታች አድርገን ለማንበብ ያስችላል።
• የመጽሐፍ ቅዱስ መጻሕፍትን በአኅጽሮት ወይም በሙሉ ስም ለመዘርዘር ማስተካከያ ተደርጎበታል።
• የፊደል መጠኑን በቀላሉ ማሳነስና ማሳደግ የሚያስችል ማስተካከያ ተካቶበታል።
• የመጽሐፍ ቅዱስ መስመሮችን እንድፍላጎትዎ ማስተካከል ይችላሉ።
• ከዚህ በፊት ያነበቧቸው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች ከዚህ በፊት የተነበቡ በሚለው ስር ያገኟቸዋል።
• የተለያዩ ቋንቋዎችን በመጠቀም የመጽሐፉን ይዘት መተርጎም ይችላሉ።

በመጽሐፉ የተካተቱ መጻሕፍት ዝርዝር
ብሉይ ኪዳን
1. ኦሪት ዘፍጥረት
2. ኦሪት ዘጸአት
3. ኦሪት ዘሌዋውያን
4. ኦሪት ዘኍልቍ
5. ኦሪት ዘዳግም
6. መጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ
7. መጽሐፈ መሳፍንት
8. መጽሐፈ ሩት
9. መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ
10. መጽሐፈ ሳሙኤል ካልዕ
11. መጽሐፈ ነገሥት ቀዳማዊ
12. መጽሐፈ ነገሥት ካልዕ
13. መጽሐፈ ዜና መዋዕል ቀዳማዊ
14. መጽሐፈ ዜና መዋዕል ካልዕ
15. መጽሐፈ ዕዝራ
16. መጽሐፈ ነሐምያ
17. መጽሐፈ አስቴር
18. መጽሐፈ ኢዮብ
19. መዝሙረ ዳዊት
20. መጽሐፈ ምሳሌ
21. መጽሐፈ ተግሣጽ)
22. መጽሐፈ መክብብ
23. ማሕልየ መሓልይ ዘሰሎሞን
24. ትንቢተ ኢሳይያስ
25. ትንቢተ ኤርምያስ
26. ሰቈቃወ ኤርምያስ
27. ትንቢተ ሕዝቅኤል
28. ትንቢተ ዳንኤል
29. ትንቢተ ሆሴዕ
30. ትንቢተ ዓሞጽ
31. ትንቢተ ሚክያስ
32. ትንቢተ ኢዮኤል
33. ትንቢተ አብድዩ
34. ትንቢተ ዮናስ
35. ትንቢተ ናሆም
36. ትንቢተ ዕንባቆም
37. ትንቢተ ሶፎንያስ
38. ትንቢተ ሐጌ
39. ትንቢተ ዘካርያስ
40. ትንቢተ ሚልክያስ

የብሉይ ኪዳን ሁለተኛ የቀኖና መጻሕፍት
1. መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል
2. መጽሐፈ ዕዝራ ካልዕ
3. መጽሐፈ ጦቢት
4. መጽሐፈ ዮዲት
5. መጽሐፈ አስቴር
6. መጽሐፈ መቃብያን ቀዳማዊ
7. መጽሐፈ መቃብያን ካልዕ
8. መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ
9. መጽሐፈ ሲራክ
10. ጸሎተ ምናሴ
11. ተረፈ ኤርሚያስ
12. ሶስና
13. መጽሐፈ ባሮክ
14. መጽሐፈ ጥበብ
15. መዝሙረ ሠለስቱ ደቂቅ
16. ተረፈ ዳንኤል
17. መጽሐፈ ኩፋሌ
18. መጽሐፈ ሔኖክ

ሐዲስ ኪዳን
1. የማቴዎስ ወንጌል
2. የማርቆስ ወንጌል
3. የሉቃስ ወንጌል
4. የዮሐንስ ወንጌል
5. የሐዋርያት ሥራ
6. ወደሮሜ ሰዎች
7. 1ኛ ወደቆሮንቶስ ሰዎች
8. 2ኛ ወደቆሮንቶስ ሰዎች
9. ወደገላትያ ሰዎች
10. ወደኤፌሶን ሰዎች
11. ወደፊልጵስዩስ ሰዎች
12. ወደቆላስይስ ሰዎች
13. 1ኛ ወደተሰሎንቄ ሰዎች
14. 2ኛ ወደተሰሎንቄ ሰዎች
15. 1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ
16. 2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ
17. ወደ ቲቶ
18. ወደ ፊልሞና
19. ወደ ዕብራውያን
20. 1ኛ የጴጥሮስ መልእክት
21. 2ኛ የጴጥሮስ መልእክት
22. 1ኛ የዮሐንስ መልእክት
23. 2ኛ የዮሐንስ መልእክት
24. 3ኛ የዮሐንስ መልእክት
25. የያዕቆብ መልእክት
26. የይሁዳ መልእክት
27. የዮሐንስ ራእይ

የአዲስ ኪዳን የቀኖና መጻሕፍት
1. መጽሐፈ ዲድስቅልያ
2. መጽሐፈ ቀሌምንጦስ
3. መጽሐፈ አብጥሊስ


Keywords
Ethiopian Bible 88 books Orthodox Bible Ethiopian Geez Bible Amharic Bible English Bible Ge'ez Bible Metsihaf Kidus Ethiopic MeqabyanBook of Enoch 81 Tewahedo Ethiopia Offline Bible Canonical Books Oriental Churchs Sirate Tsion (the book of order) Tizaz (the book of Herald) Gitsew Abtilis The I book of Dominos The II book of Dominos The book of Clement Didascalia Old and New Testament Tegsats (Reproof) Metsihafe Tibeb (the books of wisdom) ግዕዝግእዝ፣ መጽሐፍ ቅዱስ መጻሐፍ መፅሐፍ መፀሀፍ መጻሀፍ መፃሀፍ መፃሐፍ መፅሀፍሰማንያ አሀዱ አሐዱኦርቶዶክ ተዋሕዶ ተዋሀዶ ተዋህዶየኢትዮጵያ ኢትዮጵያአማርኛአማረኛቤተ ክርስቲያን ፹፩ ወንጌል መዝሙረ ዳዊት ሄኖክ

Show More >

Choose Download Locations for Geez Amharic Bible Lite መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ ሙከራ v2.0



Telegram

.

Geez Amharic Bible Lite መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ ሙከራ / Tags

Share Geez Amharic Bible Lite መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ ሙከራ At Social Media

.