A2ZAPK

የዑለሞች ድንቃድንቅ ንግግሮች

የዑለሞች ድንቃድንቅ ንግግሮች

Downloads: 31489


Free

የዑለሞች ድንቃድንቅ ንግግሮች / Specifications

የዑለሞች ድንቃድንቅ ንግግሮች / Screenshots

የዑለሞች ድንቃድንቅ ንግግሮች Unknown
Loading... የዑለሞች ድንቃድንቅ ንግግሮች Unknown
Loading... የዑለሞች ድንቃድንቅ ንግግሮች Unknown
Loading... የዑለሞች ድንቃድንቅ ንግግሮች Unknown
Loading... የዑለሞች ድንቃድንቅ ንግግሮች Unknown

የዑለሞች ድንቃድንቅ ንግግሮች / Description

በአላህ ስም በጣም አዛኝና ሩህሩህ በሆነው የአላህ ሰላትና ሰላም ከፍጡራን ሁሉ ምርጥ በሆኑት በነብያችን ﷺ ላይ ይውረድ።
ይህ አፕ ከ100 በላይ የዑለሞች ድንቃ ድንቅ ንግግሮች በአጭሩ አካቶ ይዟል። አፑ በውስጡ ካካተታቸው ነገራቶች በጥቂቱ፦

✑የወደዷቸውን ንግግሮች በቀላሉ ለማግኘት እንዲረዳዋት ምልክት ማድረግ ይችላሉ።
✑ቀልቦትን የገዛዋት ንግግር መርጠው ለፕሮፋይል የሚሆኑ ፒክቸሮችን በቀላሉ ማዘጋጀት ይችላሉ።
✑ከድንቅ ንግግሮች መርጠው ለሌሎች ማጋራት ይችላሉ።
✑ለእይታ አመቺ ይሆን ዘንድ የቀንና የማታ ገፅታ ታክሎበታል።
✑ሌሎችም ብዙ ድንቅ ነገራቶችን አካቷል…

ከቀደምት ዑለሞች  ወርቃማ ንግግሮች  እራሳችንን እንድናስተምር ይረዳን ዘንድ ይህን ጠቃሚ አፕ አዘጋጅተን አቅርበንላችኋል።ከአጅሩ ተቋዳሽ እንዲሆኑ አንብበው ለሌሎችም ያጋሩ።

ዝግጅት፡ ወንድም አብዱ ሙሰማ ሀሰን
አፕልኬሽን ስራ፡ ሁዳ ሶፍት||HUDA SOFT

Show More >

የዑለሞች ድንቃድንቅ ንግግሮች / What's New in vUnknown

Amazing speeches of scholars

Choose Download Locations for የዑለሞች ድንቃድንቅ ንግግሮች vUnknown

የዑለሞች ድንቃድንቅ ንግግሮች / Tags

Share የዑለሞች ድንቃድንቅ ንግግሮች At Social Media

.