A2ZAPK

እንቆቅልሽ ምን አውቅልሽ

እንቆቅልሽ ምን አውቅልሽ

Downloads: 6428


Free

እንቆቅልሽ ምን አውቅልሽ / Specifications

እንቆቅልሽ ምን አውቅልሽ / Screenshots

እንቆቅልሽ ምን አውቅልሽ Unknown
Loading... እንቆቅልሽ ምን አውቅልሽ Unknown
Loading... እንቆቅልሽ ምን አውቅልሽ Unknown
Loading... እንቆቅልሽ ምን አውቅልሽ Unknown

እንቆቅልሽ ምን አውቅልሽ / Description

በነገሮች መካከል ያለውን ተመሳሳይነት እና ልዩነት የምንፈትሽበት ባህላዊ የማስተማርያ ዘዴ ነው። እንቆቅልሽ ምን አውቅልሽ በተለይ ነባር የሆነውን ባህላችንን የመግለጽ ሁኔታም ይታይባቸዋል። እንቆቅልሽ በአገራችን በተለይ ለህጻናቱ እውቀትን ለመገብየት የቋንቋ ችሎታን ለማዳበር ማህበራዊ ግንኘትን ለማጠናከር ከፍተኛ ሚናን ይጫወታል። ጥያቄውን ለመመለስ «የነገሮችን ልዩነት ተመሳሳይነት እንፈትሻለን እናወጣለን እናወርዳለን፣ ታድያ ስናስብ የማስታወስ ችሎታችን ይዳብራል የቋንቋ ችሎታ ይዳብራል። አብዛኞቹ እንቆቅልሾቻችን እና ወጎቻችን በግጥም መልክ የሚቀርቡ ሲሆን ዘዩ ጠቀስም ናቸው። ታድያ ፍቻቸውን ለማወቅ ባህሉን የህብረተሰቡን አኗር ጠንቅቀን ማወቅ ያስፈልገናል።

እንቆቅልሽ ምን አውቅልሽ / What's New in vUnknown

bug fix

Choose Download Locations for እንቆቅልሽ ምን አውቅልሽ vUnknown

እንቆቅልሽ ምን አውቅልሽ / Tags

Share እንቆቅልሽ ምን አውቅልሽ At Social Media

.