A2ZAPK

በትልቁ ማሰብ የመጽሐፍ ትረካ

በትልቁ ማሰብ የመጽሐፍ ትረካ

Downloads: 24887


Free

በትልቁ ማሰብ የመጽሐፍ ትረካ / Specifications

በትልቁ ማሰብ የመጽሐፍ ትረካ / Screenshots

በትልቁ ማሰብ የመጽሐፍ ትረካ Unknown
Loading... በትልቁ ማሰብ የመጽሐፍ ትረካ Unknown
Loading... በትልቁ ማሰብ የመጽሐፍ ትረካ Unknown
Loading... በትልቁ ማሰብ የመጽሐፍ ትረካ Unknown
Loading... በትልቁ ማሰብ የመጽሐፍ ትረካ Unknown
Loading... በትልቁ ማሰብ የመጽሐፍ ትረካ Unknown
Loading... በትልቁ ማሰብ የመጽሐፍ ትረካ Unknown
Loading... በትልቁ ማሰብ የመጽሐፍ ትረካ Unknown
Loading... በትልቁ ማሰብ የመጽሐፍ ትረካ Unknown
Loading... በትልቁ ማሰብ የመጽሐፍ ትረካ Unknown

በትልቁ ማሰብ የመጽሐፍ ትረካ / Description

ይህ አፕልኬሽን ዘ ማጂክ ኦፍ ቲንኪንግ ቢግ የተሠኘውን በአለም ዙሪያ ያሉ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች ህይወታቸውን እንዳሻሻለላቸው የመሰከሩለት ድንቅ መጽሐፍ በአማርኛ በትረካ መልክ ይዟል ።

የመጽሐፉ ደራሲ ዶ/ር ዴቪድ ጄ. ሽዋርትዝ፣ ከአነቃቂ ቀደምት ባለሙያዎች እንደ አንዱ የሚቆጠር ታላቅ ሰው ሲሆን ፣ በዚህ አፕልኬሽን የተሻለ ለመሸጥ፣ በተሻለ ሁኔታ ለመቆጣጠር፣ ብዙ ገንዘብ እንድታገኝ እና - ከሁሉም በላይ - የበለጠ ደስታ እና የአእምሮ ሰላም እንድታገኝ ይረዳሃል።

ይህ አፕልኬሽን ጠቃሚ ዘዴዎችን ይሰጥዎታል ፣ ባዶ ተስፋዎችን አይደለም ። ከስራህ፣ ከትዳርህ እና ከቤተሰብ ህይወትህ እና ከማህበረሰብህ ምርጡን ለማግኘት በጥንቃቄ የተነደፈ ፕሮግራም አቅርቧል።

ትልቅ ስኬት እና እርካታ ለማግኘት ምሁር መሆን ወይም የተፈጥሮ ተሰጥኦ እንዲኖርህ እንደማያስፈልግ ያረጋግጣል ። ነገር ግን ወደዚያ በሚያደርሱህ መንገዶች የማሰብ እና ባህሪን መማር እና መረዳት አለብህ።

ይህ አፕልኬሽን እነዚህን ምስጢሮች ይሰጥዎታል! እንደሚሳካልህ አምነህ ከውድቀት ፍራቻ እራስህን ታድናለህ አስብ እና በፈጠራ አልም ፣ እንዴት በአዎንታዊ መልኩ ማሰብ እንዳለብህ ተማር ፣ ሽንፈትን ወደ ድል ቀይር ፣ እንድታድግ የሚረዱህን ግቦች ተጠቀም እንደ መሪ አስብ ይለናል ።

አፕልኬሽኑ በከፍተኛ የድምፅ ጥራት ያለኔት የትም ቦታ ሆነው ማድመጥ እንዲችሉ ታስቦ የተዘጋጀ ነው ፤ በ24 ክፍሎች ሙሉ መፅሀፍ ያለቀ ሲሆን ለጆሮ በሚማርክ መልኩ ይዞልናል ።

ለመለወጥ ከፈለጉ ዛሬውኑ አፕልኬሽኑን አውርደው መጠቀም ይጀምሩ ።

አዘጋጅ ዶክተር ሁሴን ኡመር መሰል አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን አድራሻችን ስልክ 0912767238 ላይ ያገኙናል ።

Show More >

በትልቁ ማሰብ የመጽሐፍ ትረካ / What's New in vUnknown

5 ኮከቦችን (★★★★★) መስጠት አይርሱ ።አፑን ለዓለም ሕዝብ ለማስተዋወቅ ያግዘናልና።የዚህ አይነት አፖችን ማሠራት ለምትፈልጉ +251912767238 በዚህ ስልክ ቁጥር ያናግሩን ። ኢስላማዊ አፕልኬችኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን ።

Choose Download Locations for በትልቁ ማሰብ የመጽሐፍ ትረካ vUnknown

በትልቁ ማሰብ የመጽሐፍ ትረካ / Tags

Share በትልቁ ማሰብ የመጽሐፍ ትረካ At Social Media

.